قناة رياض الجنة
🌱
{የጀነት ጨፌ}
0:09
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📖
ነቢዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ፦
"ረመዳንን የጾመ፣ ከዚያም ከሸዋል ወር ስድስት ቀናትን ያስከተለ፤ አመቱን በሙሉ እንደጾመ ይቆጠርለታል።"
—『
ሶሒሕ ሙስሊም
』
"
አድ-ዳህር
" (Ad-Dahr) ማለት ሙሉ ዓመት ማለት ነው።
📱
@TewhedandSuna
Comments
Be the first to add a comment