👉ምዝገባ ጨርሰናል❗️

💫ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን Micro Soft Project (Ms) ኦንላይን ኮርስ ለመማር የተመዘገባቹ ዛሬ ማክሰኞ 30/10/2018 ዓ.ም ማታ 1:00 ላይ ክላሱ ይጀመራል🙏

📩ማነኛውም ጥያቄ ሲኖር @Philemona7 ወይም በ 0925446661 ይደውሉልን🙏

1 comment

Brihan Tarekegn
መረጃው ቶሎ ማይደርስትና ኢንቸርኔት አክሰስ ወጣ ገባ ሚለበት አካባቢ ያለን ሰዎችን በምን ትተባበሩናላቹ?