👉በሳይት ላይ የConcrete Vibrator Proper Usage & Inspection!

🚥​በምስሉ ላይ እንደምናየው ኮንክሪት በሚፈስበት ወቅት የፖከር ቫይብሬተር (Poker Vibrator) አጠቃቀም የኮንክሪቱን ጥንካሬ እና ጥራት ለመወሰን እጅግ አስፈላጊ ነው።

🌟​በኮንክሪት ንቅናቄ (Vibration) ወቅት ሊጠበቁ የሚገባቸው 3 ወሳኝ ህጎች፦

  1. ​Vertical Insertion (በቀጥታ ቁልቁል መስደድ)፦ የቫይብሬተሩ ራስ (Needle) በኮንክሪት ውስጥ አግድም ሳይሆን በቀጥታ ቁልቁል (90^\circ) መግባት አለበት።

  2. ​Duration (የጊዜ ገደብ)፦ ቫይብሬተሩ በአንድ ቦታ ላይ ከ 5 እስከ 15 ሰከንድ ብቻ መቆየት አለበት። የኮንክሪቱ ገጽታ ላይ የሲሜንቶ ወተት (Laitance) መታየት ሲጀምር ማውጣት ይገባል።

   3. ​Avoid Horizontal Dragging፦ ቫይብሬተሩን በኮንክሪት ውስጥ አግድም እየጎተቱ ኮንክሪት ማንቀሳቀስ በጥብቅ የተከለከለ ነው (Segregation ያስከትላል)።

​በእርስዎ ሳይት ላይ ቫይብሬተር ሲመታ በአንድ ነጥብ ላይ ለስንት ሰከንድ እንዲቆይ ታደርጋላችሁ? ሃሳብዎን በኮሜንት ያካፍሉን!


🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆

🏗 Construction Supervision Forms & Checklists

🌟ሙሉ የ Construction Supervision ስራዎን በቀላሉ ለማደራጀት Forms፣ Checklists፣ Excel Registers እና Reports በአንድ ሙሉ ኪት

🌟ይህ ድንቅ ፋይሎች የያዘ ሲስተም ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ace221a4b758_etconp

Comments

Be the first to add a comment