🌱 አዎ ምርጫው ያንተ ነው ወዳጄ
๏ በጭራሽ ስኬት ወዳንተ አይመጣም አንተ ወደሱ ካልሄድክ። አንዳንዴ ምክኒያት በመደርደር ስኬትን የሚያገኝ የሚመስለው አለ ። ያው ንቃ ከማለት ውጭ እንደዚህ አይነቱን ሰው ምን እንደምለው አላውቅም
👋ነገር ግን አንድ ማወቅ ያለባችሁ ነገር ስኬት ብሎ ማለት መድረሻ ቦታ ( Distination ) አይደለም ስኬት ማለት መንገድ ነው
ልክ ሸይኹልአልባኒ እንዳሉት :- ዋናው አላማችን ከመንገዱ ሳንወጣ መጓዝነው እንጂ ጫፍ መድረስ አይደለም
ከመንገዱ ካልወጣህ እንደ ኤሊ ቢሆንም ራሱ እየተጓዝክ ትደርሳለህ
ለዚህ ነው success is not a distination but a truth way የሚባለው
ሰላም 👋☜
قناة رياض الجنة.
☞ 〖
የጀነት ጨፌ〗
╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢
@tewhedandsuna ✰••☜