¤ ከፈጅር ከግማሽ ሰዓት በፊት ንቃ፣ ዊትርን ስገድ ዱዓ አብዛ!
- ከዚያም ለፈጅር አዛን ሲል መስጂድ ሄደህ ሁለት ረከዓህ ስገድ።
(ሴት ከሆነች ቤቷ ውስጥ ትሰግዳለች።)
- ከዚያም ሁለት መዳፎችህን ወደ ላይ ዘርጋና ለሶላቱ ኢቃም እስኪደረግ ድረስ ዱዓውን አስረዝም፣ ከሶላቱ በኋላ ትንሽ ቁጭ በልና የጠዋት አዝካርህን አንብብ።
* በአላህ እምላለሁ! የአላህ ውዴታ፣ ስኬት፣ ሲሳይ እና ደስታ በሁሉም የሕይወትህ ዘርፍ ውስጥ ታያለህ።
✍🏼ዶ/ር ያስር አል ዐንዚይ
🌱 @TewhedandSuna