This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንዳትረሳ

🌙 በገባ ጊዜ ይሄን ዱአ  እንበል

اللَّهُمَّ أَهِلَّهُ عَلَيْنَا بِالأمْنِ وَالإيْمَانِ، والسَّلامَةِ
والإسْلامِ،

🌙በየወረሩ የመጀመሪያ ለሊት ጨረካ ስናይ  ይሄን ለማለት እንጣር እንጓጓ

አልሐምዱ ሊላህ! ሸዕባን አጠናቀናል።

ረቡዕ
🌙 1 ነው።

ምሽቱን ተራዊሕ እንጀምራለን።

🌐@tewhedandsuna 👈

Comments

Be the first to add a comment