This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በትግስት ጠብቅ ❗️

🤩 ረሱል {🤍} እንዲህ ብለዋል፦

﴿يُسْتَجَابُ لِأَحَدِكُمْ مَا لَمْ يَعْجَلْ، يَقُولُ : دَعَوْتُ فَلَمْ يُسْتَجَبْ لِي﴾

“አንዳችሁ የምታደርጉት ዱዓችሁ ተቀባይነት ያገኛል እሳካልቸኮላችሁ ድረስ። መቸኮል ማለት፦ ዱዓ አድርጌ ነበር ተቀባይነት አላገኘልኝም ማለቱ ነው።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 6340


⏺ ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢

Comments

Be the first to add a comment