This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ ተጨማሪ ከአራት ያላነሱ ግዙፍ ግድቦች ለመገንባት እቅድ እንዳላት ተሰምቷል

💫የውሃ ሃብት አስተዳደር ከፍተኛ አማካሪ የሆኑት አቶ ፈቅ አህመድ ነጋሽ ለኢዜአ በሰጡት ቃለ ምልልስ ጊዜው በትክክል አይገለፅ እንጅ ተጨማሪ 4 ግድቦች በአባይ ወንዝ ላይ እንደሚሰሩ ተናግረዋል።

⏺የተፋሰሱ ሃገራት እነዚህ ላይ ካልተባበሩ ተጠቃሚነታቸው ላይ ትኩረት አንሰጥም ሲሉም ተደምጠዋል።

⏺እነሱን ለመጥቀም ህዳሴ ግድብ ላይ ዋጋ ከፍለናል ቀሪዎቹ ላይ ተባባሪ ካልሆኑ ግን በራሳችን እንገነባለን ብለዋል።

📹ከቃለ ምልልሱ የተወሰደውን ከላይ ተያይዟል።

@etconp

1 comment

ኧረ የፕሮፓጋንዳ ማስጠላት! ንፍጦች