👉አንድ መንገድ ረጅም ዘመን እንዲያገለግልና ዘላቂ እንዲሆን የሚከተሉትን ዋና ዋና ደረጃዎች በጥራት መፈጸም ያስፈልጋል፦

​1️⃣ የመሬት እና የመሰረት ዝግጅት (Subgrade & Base Course): ጥንካሬው የተረጋገጠ ድንጋይ በማንጠፍ በከባድ ማሽነሪዎች በደንብ ማጎምደድ።

2️⃣ የማጣበቂያ ፈሳሽ መረጨት (Prime/Tack Coat): ውኃ እንዳይሰርግ እና አስፋልቱ ከመሰረቱ ጋር በጥብቅ እንዲያያዝ ማድረግ።

3️⃣ አስፋልት ማንጠፍ (Paving): በከፍተኛ ሙቀት የተዘጋጀውን አስፋልት በፔቨር ማሽን እኩል ማሰራጨት።

4️⃣መጠቅጠቅ (Compaction): በሮለር ማሽነሪዎች አየሩን በማስወጣት መንገዱን ጠንካራ ማድረግ።

​​🌐ለተጨማሪ መረጃ እና ሌሎች የኮንስትራክሽን ዘርፍ ዜናዎች የ YouTube ገፃችን ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
‎
‎@etconp

Comments

Be the first to add a comment