قناة رياض الجنة
🌱
{የጀነት ጨፌ}
0:16
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌱
የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል
፦
“ነፍሴ በእጁ በሆነችው ጌታ እምላለሁ! እናንተ ባትበድሉ (ኃጢአት ባትሰሩ) ኖሮ አላህ እናንተን ያስወግዳችሁ ነበር፤ ከዚያም ኃጢአት የሚሠሩና አላህን ምሕረት የሚለምኑ ሰዎችን ያመጣ ነበር፤ እርሱም ምሕረት ያደርግላቸው ነበር።”
•
@TewhedandSuna
Comments
Be the first to add a comment