👉መልካም የዓለም አቀፍ የኪነህንጻ ቀን
💫መስከረም 26 2018÷October 6 2025
📍ውድ ቤተሰቦቻችን ዛሬ ቀናቹ ነው
🙏🚧በሙያው ገና በአገራችን ያልተተገበሩ ነገር ግን በተደጋጋሚ የሚዘለሉ አንኳር ጉዳዮች
1. የሙያ ፈተና።
2. የሙያ ፈቃድ (በፈተና እና በላይሰንሲንግ ብቻ የሚሰጥ)።
2. የትምህርት ቤቶች አክሬዲቴሽን።
3. ከግንባታ ወጪ በመቶኛ የሚታሰብ የባለሙያ ክፍያ።
4. ተገቢ ያልሆነ ሙያው የሚጠይቀውን ጉዳይ ወደአማካሪ የንግድ ድርጅቶች መውሰድ ጉዳይ።
⭐️ከላይ የተጠቀሱት ጉዳዮች በተለያዩ የተራዘሙ ብዙ ባለድርሻ አካላቶች የተነሱ ቢሆንም አሁንም አፈጻጸማቸው ላይ መሰረታዊ ለውጥ አልመጣም።
⏺በመሆኑም አብዛኞቹ ጀማሪ ባለሙያዎች ሙያቸውን ለመለወጥ ይገደዳሉ።
⏺የቆዩትም አማካሪ ድርጅቶች አዲስ ተመራቂዎችን ወይም ተለማማጆችን ብቻ ይዘው ከወር ወር ደመወዝ እና የቤት ኪራይ ለመክፈል ይንገታገታሉ።
❇️የኢትዮጵያ አርኪቴክቶች በዓለም እንደሚደረገው ሁሉ ሙያን እና የፈተና መስፈርትን ያማከለ ፍቃድ፣ በተጨማሪም ለአገልግሎታቸው በህግ የተደነገገ ተገቢውን ክፍያ ሊቀበሉ ይገባል።
Via ethiopian Architecture And Urbanism
@etconp