👉የጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ በተለያዩ ለሚያከናውኗቸው  የመገድ ግንባታ አና ጥገና አገልግሎት የሚውል የተሽከርካሪ ማሽነሪ ናፍጣ ፣ ዘይትና ቅባት በዘርፉ ከተሰማሩ  ድርጅቶች በግልፅ  ጨረታ በሎት/በጥቅል  ለመግዛት ይፈልጋል ።

በመሆኑም መስከረም 13 አስከ መስከረም 23 ቀን 2019 ዓ.ም በሚቆየው ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በወጣው የጨረታ  ማስታወቂያ መሰረት ዝርዝር መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከኤጀንሲው  በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን

@ETCONpWORK

Comments

Be the first to add a comment