👉በስላብ ብረት ዝርጋታ ወቅት የ Cranked (Bent-up) Bars ጥቅም!
🏗️🌟በምስሉ ላይ እንደምታዩት በስላብ ዝርጋታ ወቅት በቢም (Beam) አቅራቢያ እና በድጋፎች (Supports) አካባቢ ብረቶች ወደ ላይ እንዲታጠፉ (Crank እንዲደረጉ) ይደረጋል።
💡 የ Cranked / Bent-up Bars ዋና ዋና ጥቅሞች፦
1️⃣ የNegative Bending Moment መቋቋም፦ በድጋፎች (Supports) አካባቢ የሚከሰተውን የላዩን የመታጠፍ ግፊት (Negative Moment) ለመቋቋም ያስችላል።
2️⃣ የShear Force መቋቋም፦ በቢም እና በስላብ መገናኛ አካባቢ የሚፈጠረውን የ Shear Stress (የመቁረጥ ሀይል) ለመቀነስ ይረዳል።
3️⃣ ወጪ መቆጠብ፦ ተጨማሪ የብረት ቁራጮችን (Top Extra Bars) ከመጠቀም ይልቅ የታችኛውን ዋና ብረት ወደ ላይ በማጠፍ (Crank በማድረግ) ወጪንና ብረትን መቆጠብ ይቻላል።
🔆አስፈላጊ ማስታወሻ፦ የክራንክ ማዕዘን (Crank Angle) አብዛኛውን ጊዜ 45° (ወይም እንደ ስላቡ ውፍረት 30° - 60°) መሆን አለበት!
👉የ RC ዲዛይን ላይ ሙሉ ቴምፕሌቶች ከፈለጉ ማለትም
⏺Calculation of Design Coefficients
⏺Design of Slabs
⏺Design of Flat Slabs
⏺Design of Beams
⏺Design of Sections Under M & N
⏺Shear Design & Checks
⏺Design of Rectangular Columns
⏺Design of Circular Columns
⏺Design of Isolated Footings
Isolated Footings Under Moment እና ሌሎች
👇https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a7bf1e6dcc09_etconp