👉አስደሳች ዜና

🔖በመላው ኢትዮጲያ ለሚማሩ መሀንዲሶችና አርክቴክቶች  በከተሞችና በፓርኮች አከባቢ ሊቀመጡ የሚችሉ Evaconet ምረቃ ላይ የዲዛይን ውድድር ለማድረግ ለምዝገባ 1 ሺ ብር አስቀምጠን ነበረ።

ይህን ያደረግነው ተማሪዎች ለውድድሩ ትኩረት ሰጥተው እንዲዘጋጁ በማሰብ ነበረ።
ነገር ግን መክፈል የማይችሉ ሀሳብ ያላቸው የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ቀድመው ለሚመዘገቡ 50ተማሪዎች የምዝገባ ክፍያ በአንድ ወዳጄ በኤቫሾው ስም እከፍላለሁ ብሎኛል።
50ው በአንድቀን ከተመዘገቡ ተጨማሪ ለ50 ተማሪዎች እከፍላለሁ ብሎኛል።

በመላው ኢትዮጲያ ቀድመው ለሚመመዘገቡ 50 አርክቴክቶችና መሀንዲሶች ሊንኩን በመጫኝ በነፃ ይመዝገቡ👇

https://forms.gle/txN4J4XcxyCkgJRA6

ተማሪ ከሆኑ የክፍያ ደረሰኝ የሚለው ቦታ ላይ ስካን የተደረገ የታደሰ የተማሪ መታወቂያ አስገቡ ባለሞያ ወይም ሰራተኛ ከሆኑ 1000 ብር በመክፈል ይመዝገቡ።

📎በውድድሩ ብትሳተፉ አዲስና የተለየ ዲዛይን ከሰራችሁ የምታገኙት ጥቅም

👉አዋጭና በዝቅተኛ ዋጋ የሚሰራ ከሆነ ከፍተኛ የሽያጭና የማርኬት እድል ታገኛላችሁ
👉በውድድሩ ካሸናፋችሁ የገንዘብ ሽልማት ታገኛላችሁ
👉ከፍተኛ የሚዲያ ሽፋን ስለሚሰጠው እራሳችሁንና ስራችሁን ፕሮሞት ታደርጋላችሁ

🪧በዚህ ታሪካዊ ምረቃ ላይ የሚከናወኑ ተግባራት

1ኛ የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የአመቱ ምርጥ ፕሮጀክታቸውን እርስበርስ ያወዳድራሉ ኤግዝቭሽን ያቀርባሉ።

ዩኒቨርስቲዎች በተማሪዎች የተሰራ ምርጥ ፕሮጀክታችሁ ከሀገር አልፎ በአለም ላይ ተአምር ሊፈጥር ይችላል እና ተዘጋጁ

2ኛ የተማሪዎችን ክሬቲቪቲ የሚያሳድግ ከ20ካሜ ያልበለጠ ልዩ ዲዛይን ውድድር ይደረጋል

3ኛ ልዩ የሆነ የኮንስትራክሽን አልባሳት የዲዛይንና የቁንጅና ውድድር ይካሄዳል

ለበለተ መረጃ በ 0910699978 ይደውሉ

ይወዳደሩ ይሸለሙ ይታወቁ

@etconp

Comments

Be the first to add a comment