🍃🕯 ˓٭˛ ،
🌸🌱 የሆነ ቀን ይመጣል…...•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
· ፌስ ቡክህ ላይ ቢፈልጉህ ሁሌም ኦፍ ላይን ነህ፡፡
· በዉስጥ መልዕክት ቢልኩልህ አትመልስም፡፡
· ዋትሳፕ ላይ ቢጠብቁህ አትገባም፡፡
· ስልክህ ለረጅም ጊዜ ቢጠራም አታነሳም፡፡
· በኢሜልህ ምን ሆንክ ብለው ቢጽፉልህም መልስ አትሰጥም፡፡
· ቆይተህ መጥተህ
‹እባካችሁ አጥፍቻለሁ ዐፍዉ በሉኝ› ትላለህ ተብለህ ብትጠበቅም የለህም፡፡
· ሰዎች ሲጠየቁ ስላንተ አላየንም ጠፍቷል ይላሉ፡፡
· ኋላ ነገሩ ሲጣራ እውነትም ለካ አንተ የለህም ጠፍተሃል፡፡ ላትመለስም ሄደሃል።
· የሞት መልኣክ ወደ አኺራ ከወሰደህ ቆይቷል፡፡
· በርግጥም ምንም እንኳን ወደ መቃብር በመግባት ኦፍ ላይን ብትሆንም ፖስት፣ ኮሜንት፣ ሪፕላይ ማድረግ ባትችልም፤
ኦንላይን ሳለህ የፃፍከው ሁሉ ሳይሠረዝ ሳይደለዝ ዛሬም ድረስ አለ፡፡ ስለሆነም ከሞትክ በኋላ መልካም ሥራህ ይቀጥል ዘንድ ዛሬ ኦንላይን እያለህ መልካም ነገር ስራ አሁን ላይ ሰደቃ ለመስጠት ሁኔታወች ተመቻችተዋል። እጅህ ላይ ባለው ስልክ ለነገው ቤት የተወሰነ ሰድቅ!
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤
@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 🌱] ❞•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
˓٭˛✿
🌹🍃