✿ ጊዜ ወደፊት አይገፈተርም፡፡ ጊዜ ለሰው ጭንቀትም ሆነ ደስታ ደንታ የለውም፡፡ የራሱን ሥርዓት ጠብቆ ነው የሚጓዘው፤ ያለፈ ጊዜ አይመለስም፤ የወደፊቱ ደግሞ እንደፈለጉት ፈጥኖ አይመጣም፡፡ ሰው በጊዜ ቁጥጥር ሥር ነው እንጂ፥ ጊዜ በሰው ቁጥጥር ሥር አይደለም፡፡ ሰዓት ሰው ሰራሽ ነገር ነው፤ ሞላውን በማዞር ካለበት ሰዓት ወይም ደቂቃ ማስቀደም ይቻላል። ቀንን ገፍቶ ማስመሸት ወይም ምሽትን ገፍቶ ማንጋት ግን የማይቻል ነው፡
---
🌱 @TewhedandSuna