ለግንባታው 15,000 ሰው ያስፈለገው የአለማችን ትልቁ ተገንብቶ ያለቀ ህንፃ
ቡርጅ ካሊፋ 828 ሜትር (2,717 ጫማ) ይረዝማል ይህም በምድር ላይ ተገንብቶ ካለቁ ህንፃዎች በርዝመቱ 1ደኛ ሕንፃ ያደርገዋል።
163 ጥቅም ላይ የሚውሉ ፎቆች አሉት
ከቁመቱ የተነሳ ቡርጅ ካሊፋ በጠራ ቀን ከ95 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይታያል።
በማማው አናት ላይ ያለው የሙቀት መጠን ከመሬት ደረጃ ይልቅ እስከ 6 ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ ቀዝቃዛ ነው።
አጠቃላይ የግንባታው ወጪ 1.5 ቢሊዮን ዶላር አካባቢ ነበር።
በሴኮንድ እስከ 10 ሜትሮች የሚጓዙት በዓለም ላይ ካሉ በጣም ፈጣን አሳንሰሮች አሉት።
🏷የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ
👇https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
@etconp