​አቶ ብርሃኑ ዘውዴ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ዛሬ ጥቅምት 3 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ተሾሙ!

​ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቶ ብርሃኑ ዘውዴን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አድርገው ሾመዋል።

ስለ አቶ ብርሃኑ ዘውዴ በአጭሩ፦

​ወደ ፌደራል ሚኒስቴሩ ከመምጣታቸው በፊት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ ሆነው ሲያገለግሉ የቆዩ ናቸው።

​በክልሉ የከተሞች መሠረተ ልማት ዝርጋታ እና የከተማ አስተዳደር ዘርፍ ሰፊ የሥራ ልምድ ያላቸው አመራር ናቸው።

​በአዲሱ የፌደራል ኃላፊነታቸው መልካም የሥራ ዘመን እንመኛለን!

@etconp

Comments

Be the first to add a comment