🌱 አንዳንድ ጊዜ ደክሞን ወይም እንቅልፍ ይዞን ሳይሆን ከሀሳብ ሽሽት ብለን በጊዜ እንተኛለን።

๏ ጌታዬ ሆይ እንቅልፍ ከሚከለክል ሀሳብ ባንተ እጠበቃለሁ።

@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

Comments

Be the first to add a comment