👉እየተጠናቀቀ ነው‼️

🚧በአማራ ክልል ከአዲስ አበባ-ደብረማርቆስ-ባህርዳር በሚወስደዉ መንገድ በጊደብ ወንዝ ላይ የተሰራዉ ድልድይ ከአስር ቀን በፊት በጎርፍ መወሰዱ ይታወቃል።

⏺አሁን ላይ ድልድዩ እየተሰራ ሲሆን ዛሬ 16/12/2017 ዓም ድልድዩ በዚህ ደረጃ ላይ ይገኛል።

💫ይህ ማለት በመጪዎቹ ቀናት ውስጥ ለአገልግሎት ክፍት ሊሆን እንደሚችል ይጠበቃል።

🚧በድልድዩ መፍረስ ምክንያት በርካታ መኪኖች ቆመዉ ይገኛሉ።

@etconp

Comments

Be the first to add a comment