የሥራ ተቋራጮች ልምድ

ሥራተቋራጮች በአንድ የመንግሥት ጨረታ ላይ ለመወዳደር እንደየደረጃቸው ማቅረብ ያለባቸው ዝቅተኛ የሥራ ልምድ ዘመን በህግ የተቀመጠ ሲሆን፤ ለደረጃ አንድ እና ሁለት (Level 1 and 2) የአምስት ዓመት ልምድ፣ ለደረጃ 3 (Level 3) የሦስት ዓመት ልምድ፣ ለደረጃ 4 እና 5 (Level 4 and 5) የሁለት ዓመት ልምድ ሊኖራቸው ይገባል፡፡

ነገር ግን የወጣው ጨረታ የሚጠይቀው መስፈርት (Evaluation criteria) ይህንን ታሳቢ ያላደረገ ቢሆን ቅሬታ ከቀረበበት «አግባብ ያልሆነ ጨረታ» በሚል ሊሰረዝ ይችላል።

@etconp

Comments

Be the first to add a comment