👉በሳይት ላይ የBathroom Plumbing System Inspection🚽

​በምስሉ ላይ የመታጠቢያ ቤት የፍሳሽ መስመሮች አገጣጠም በቪዥዋል ደረጃ ፅዱ ይመስላል፤ ነገር ግን በፕላምቢንግ ስታንዳርድ (Plumbing Code) መሰረት ከባድ የዲዛይን ስህተቶች አሉበት!

​በዚህ ዲዛይን ላይ የሚታዩ 3 ዋና ዋና የፕላምቢንግ ስህተቶች፦

1. ​Mixing Blackwater & Greywater: የሽንት ቤት ፍሳሽ (Blackwater) እና የመታጠቢያ/የሲንክ ፍሳሽ (Greywater) ያለ ምንም ልዩነት በቀጥታ በአንድ መስመር ተቀላቅለዋል። ይህ አሰራር የሽንት ቤት ቆሻሻ ወደ ሻወር ማፍሰሻው (Backflow) እንዲመለስ ያደርጋል!

2. ​Absence of P-Trap (Siphon): በሻወር (Floor Drain) እና በሲንክ ስር P-Trap (P-ትራፕ) አልተገጠመም። P-trap ከሌለ ከፍሳሽ ቱቦው የሚወጣው መጥፎ ሽታና ጋዝ (Sewer Gas) በቀጥታ ወደ መታጠቢያ ቤቱ ይገባል።

3. ​Direct 90degree Floor Drain Connection: የሻወር ፍሳሹ ከሽንት ቤት መስመር በኋላ በቅርብ ርቀት መቀላቀሉ የሽንት ቤት ፍለሽ በሚደረግበት ጊዜ የፍሳሽ ውሃ ወደ ሻወር ወለል እንዲፍለቀለቅ ያደርጋል።

​በእርስዎ ሳይት ወይም ቤት ላይ የሽንት ቤት እና የሻወር ፍሳሽ መስመሮችን ለይታችሁ (Dual Pipe System) ነው ወይስ አቀላቅላችሁ ነው የምትሰሩት? ሃሳብዎን በኮሜንት ያካፍሉን!👇

​@etconp

Comments

Be the first to add a comment