🏗️የSlab Reinforcement (የስላብ ብረት ዝርጋታ) ለሕንፃችን ጥንካሬ ምን ያህል ወሳኝ ነው?
🌟የስላብ ብረት ዝርጋታ ማለት ብረቶችን እንደፈለግን በሁለት አቅጣጫ ማስቀመጥ ብቻ አይደለም።
🚥እያንዳንዱ ብረት በስትራክቸራል ዲዛይኑ መሠረት በትክክለኛው ቦታና ርቀት መዘርጋት አለበት።
📌 በስላብ ብረት ዝርጋታ ወቅት በተለይ ልንጠነቀቅባቸው የሚገቡ ነጥቦች፦
1️⃣ Main Reinforcement: የስላቡን ዋና የመሸከም ሥራ የሚያግዙ ብረቶች በዲዛይኑ መሠረት መቀመጥ አለባቸው።
2️⃣ Distribution Reinforcement: ብረቶቹ በተገቢው ሁኔታ እንዲደረደሩና ጭነት እንዲከፋፈል ይረዳል።
3️⃣ Bar Spacing: በእያንዳንዱ ብረት መካከል ያለው ርቀት በStructural Drawing መሠረት መሆን አለበት።
4️⃣ Concrete Cover: ብረቶቹ በቂ የኮንክሪት ሽፋን እንዲኖራቸው መጠበቅ አስፈላጊ ነው።
5️⃣ Bar Support / Chairs: ኮንክሪት በሚፈስበት ጊዜ ብረቶቹ ከተወሰነላቸው ቦታ እንዳይንቀሳቀሱ በትክክል መደገፍ ይገባል።
⚠️ የሳይት ማስታወሻ፦ ኮንክሪት ከመፍሰሱ በፊት የብረት ዲያሜትር፣ ርቀት፣ አቀማመጥ፣ Concrete Cover እና የድጋፍ ሥራዎች በባለሙያ መፈተሽ አለባቸው።
💡 ያስታውሱ፦ ጠንካራ ሕንፃ የሚገነባው ከኮንክሪት መፍሰስ በፊት በሚደረጉ ትክክለኛ የሥራ ዝግጅቶች ነው!
🌐ለተጨማሪ መረጃ እና ሌሎች የኮንስትራክሽን ዘርፍ ዜናዎች የ YouTube ገፃችን ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ
👇https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
@etconp