የቦሌ ክ/ከተማ የሕግ ስርፀትና ምክር መስጠት ዳይሬክቶሬት
እባክዎ ጥቂት ደቂቃ ወስደው ይህን ቅጽ በመሙላት በቀጣይ የምንሰጣቸውን ሥልጠናዎች ጥራት እንድናሻሽል ይርዱን!
2 comments
Gezahegn Kibamo
Dec 19, 2025
ሁሉም የምትሰጧቸው የህግ ግንዛቤ መልካም ነው ተጠናክሮ ይቀጥል ምንም የሚጨመር የሚቀነስ የለውም በጣም ደስ ይላል በርቱ በአጭር ጊዜ ብዙ ተጠቅሜያለሁ ነገር ግን ከሰራተኛው አዋጅ መመሪያ እና ምደባ ስምሪት ጋር በተያያዘ ቢጠናከር እላለሁ ደስተኛ ነኝ በግሌ
👏
👏
👏
👏
👏
👏
👏
👏
👏
👏
👏
👏
👏
👏
Fekade Amare
Dec 19, 2025
ከአዋጅና መመሪያ አንፃር ለህብረተሰቡ ግንዛቤ እንዲጭብጥ የምትሰሩት ስራ በጣም ጥሩ ነው። አዋጆች፡ ደንቦችና መመሪያዎች በሶፍት ኮፒ አዘጋጅቶ መለጠፉንም ቀጥሉበት።