‎👉ስለ ኮንስትራክሽን ክሌም (Construction Claim)

‎1) ኮንስትራክሽን ክሌም ምንድነው?

‎Construction Claim ማለት በኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ውስጥ ከኮንትራት ውጭ የተፈጠረ ችግር ምክንያት ተጨማሪ ገንዘብ, ጊዜ, ወይም ሌላ መብት ለመጠየቅ የሚቀርብ ጥያቄ ነው።

‎2) ዋና ዋና የክሌም አይነቶች

‎1️⃣ የጊዜ ክሌም (Time Claim)
‎ምክንያቶች፡ የዲዛይን ዘግይት፣ የመሬት እንቅፋት፣ የአየር ሁኔታ፣ የአለቃ (Employer) ዘግይት
‎ውጤት፡ Extension of Time (EOT)
‎2️⃣ የገንዘብ ክሌም (Cost / Monetary Claim)
‎ምክንያቶች፡ Variation, የዋጋ ጨመር, ተጨማሪ ሾል
‎ውጤት፡ ተጨማሪ ክፍያ
‎3️⃣ የቫሪዬሽን ክሌም (Variation Claim)
‎ከመጀመሪያው ዲዛይን/Scope ውጭ ሾል ሲጨመር ወይም ሲቀነስ
‎4️⃣ የዲሌይ ክሌም (Delay Claim)

‎ 👍ስራ ሲዘገይ በማን ምክንያት እንደሆነ ይመለከታል
‎ 👍አንዳንድ ጊዜ Loss & Expense ይጠየቃል

‎3) ክሌም ለማቅረብ የሚፈለጉ ሰነዶች

‎👍ኮንትራት (FIDIC ወይም ሌላ)
‎👍የስራ ፕሮግራም (Baseline & Updated)
‎👍Site Instructions / Letters
‎👍Daily Reports
‎👍Measurement & BOQ
‎የወጪ ማስረጃ (Invoices, Payroll)

‎4) የክሌም ሂደት (በአጭር)
‎
👍ክስተቱ መከሰት
‎ 👍በኮንትራት የተገለጸ ጊዜ ውስጥ Notice መላክ
‎ 👍ማስረጃ መሰብሰብ
‎ 👍ዝርዝር ክሌም ማቅረብ
‎ 👍ግምገማ / ስምምነት / ክርክር

‎5) ክሌም ለመከላከል (Claim Avoidance)

‎ 👍ግልጽ ኮንትራት
‎ 👍ትክክለኛ የስራ መዝገብ
‎ 👍ፈጣን ግንኙነት

@etconp

Comments

Be the first to add a comment