👉አዲሱ የአውሮፕላን ማረፊያ‼️

💫በ 10 ቢሊየን ዶላር (1.4 ትሪሊየን ብር) ቢሾፍቱ አቅራቢያ ለሚገነባው  የአህጉሪቱ ግዙፍ ኤርፖርት ሲቲ  ግንባታ በዛሬው እለት የፋይናንስ አቅርቦት ስምምነት ከአፍሪካ ልማት ባንክ ተደርጓል። 

🚧ፕሮጀክቱ 3,975 ሄክታር ላይ ሚገነባ ሲሆን 100 ሚሊየን ተጓዦች በዓመት ያስተናግዳል ተብሎ ይጠበቃል።

🏷ይህ ግዙፍ ፕሮጀክት አዲስ አበባንና የኤርፖርት ከተማውን በ 12 ደቂቃ ውስጥ á‹¨áˆšá‹ŤáŒˆáŠ“áŠ á‹˜áˆ˜áŠ“á‹Š áˆáŒŁáŠ• ባቡሮች የሚገነቡ ይሆናል።

❇️ኤርፖርቱ ሲጠናቀቅ  አሁን ያለውን  የኢትዮጵያ  አየር መንገድ ገቢ በ3 እጥፍ በማሳደግ ማለትም በዓመት  እስከ 25 ቢሊየን ዶላር (3.5 ትሪሊየን ብር) ገቢ ያስገኛል ተብሎ ይጠበቃል።

@etconp

Comments

Be the first to add a comment