👉"ይህች ትንሽ መታጠፊያ የህንፃዎ ዋስትና ናት!" 🏗️⚠️

☝️​በምስሉ ላይ እንደሚታየው ብዙዎች የቢም ወይም የኮለም ብረት አሰር (Stirrups) ሲያሰሩ በ90 ዲግሪ ብቻ አጥፈው ይተዉታል። ነገር ግን ትክክለኛውና ደህንነቱ የተጠበቀው አሰራር በ135 ዲግሪ ወደ ውስጥ ማጠፍ ነው።

❇️ለምን 135 ዲግሪ መታጠፍ አለበት?

🏷​ከፍተኛ ጥንካሬ (Confinement)፦ ብረቱ ወደ ውስጥ በ 135 ዲግሪ ሲታጠፍ፣ ኮንክሪቱ ብረቱን አጥብቆ እንዲይዘው ያደርጋል።

🔰ከመፈታት ይጠብቃል፦ ህንፃው ላይ ድንገተኛ ጫና (Load) ወይም የመንቀጥቀጥ አደጋ ቢከሰት እንኳን 90 ዲግሪ የታጠፈው በቀላሉ ሊፈታ ይችላል፤ 135 ዲግሪው ግን አይፈታም!

​❓ የዛሬው ጥያቄ፦
"በእርስዎ ግንባታ ላይ የትኛውን አሰራር እየተጠቀሙ ነው? 'ስህተት' (❌) ወይስ 'ትክክል' (✅)?

🌟የገጠማችሁን ገጠመኝ ወይም አስተያየትዎን በኮመንት ያጋሩን!"
​
​#ConstructionQuality #RebarBending #CivilEngineering #BuildingSafety
#Stirrups

@etconp

Comments

Be the first to add a comment