قناة رياض الجنة
🌱
{የጀነት ጨፌ}
🌧
ዝናብ
ነው ስትል
ወዲያው ፀሐይዋን ሞቅ ያደርጋታል።
☀️
ፀሐይ
ነው ስትል
ደግሞ በሰከንዶች አየሩን በጉም
ይሸፍነዋል።
🌱
ታዲያ ይህንን አድራጊው ቻዩ ጌታህ
ያንተንስ ሁኔታ በማንኛውም ሰዓት ወደ መልካም
አይለውጠውም
ብለህ ታስባለህ?!!
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤
@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ
🌱
] ❞
Comments
Be the first to add a comment