👉ከ Contractor ጋር ከመፈራረማችሁ በፊት ይህንን አስተዉሉ🏗

❇️ባለሀብት ወይም የሪል እስቴት አልሚ፣ከContractor ጋር ከመፈራረማችሁ በፊት ይህንን አስተዉሉ

🚧እነዚህን 3 ነገሮች ከ አንድ constructor በግልጽ ማረጋገጥ አለባችሁ፦

💫1ኛ፡ የሲቪል እና የከባድ ምህንድስና ልምድ (Structural Expertise)፤ትላልቅ ህንፃዎች ተራ የመኖሪያ ቤቶች አይደሉም።

ከፍተኛ የሆነ የመሬት ጥናት፣ የፋውንዴሽን (Foundation) ጥንካሬ እና ልዩ የኢንጂነሪንግ ጥበብ ይፈልጋሉ።

ኮንትራክተሩ ከዚህ በፊት ተመሳሳይ መጠን ያላቸውን ፕሮጀክቶች በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቁን ማረጋገጥ አለብዎት።

💫2ኛ፡ የጊዜ ሰሌዳ ታሪክ (Timeline Management)፤በኮንስትራክሽን ውስጥ ጊዜ ማለት ቀጥተኛ ገንዘብ ነው።

የቁሳቁስ ዋጋ በየቀኑ በሚቀያየርበት ገበያ ላይ፣ ፕሮጀክትን በታቀደለት የጊዜ ሰሌዳ (Schedule) መሠረት ማስረከብ የማይችል ኮንትራክተር በጀትን ሙሉ በሙሉ ያበላሻል።

የቆዩ ፕሮጀክቶቻቸውን በሰዓቱ አስረክበዋል ወይ የሚለውን ታሪክ መፈተሽ ወሳኝ ነው።

💫3ኛ፡ የፋይናንስ እና የሎጂስቲክስ አቅም፤ትላልቅ ፕሮጀክቶች ሰፊ የሰው ኃይል፣ ከባድ ማሽነሪዎች እና ጠንካራ የቁሳቁስ አቅርቦት ሰንሰለት (Supply Chain) ይፈልጋሉ።

ኮንትራክተሩ እነዚህን ግብዓቶች ያለ መቆራረጥ ማቅረብ የሚያስችል የፋይናንስ ፍሰት እና የሎጂስቲክስ መዋቅር ሊኖረው ይገባል።

ኢንቨስትመንትዎን አስተማማኝ እጅ ላይ ለማስቀመጥ እነዚህን መስፈርቶች ቀድመው ያጥኑ።

Via Tilahun Yalew

🚧የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
‎
‎@etconp

Comments

Be the first to add a comment