👉የኮምፓክሽን (Compaction) ስራ ለህንፃ ወይም ለመንገድ ህልውና ለምን ወሳኝ ነው? 🏗️🚜

☄​በግንባታ ሂደት አፈርን፣ ድንጋይን (Soling) ወይም አስፋልትን በደንብ አምቆ ማጎምደድ (Compaction) የሚከተሉትን ዋና ዋና ጥቅሞች ይሰጣል፦

​1️⃣ መሰነጣጠቅንና መስመጥን ይከላከላል: በደንብ ያልተጎመደደ መሰረት ከጊዜ በኋላ በክብደት ምክንያት ስለሚጠልቅ ወለል እና ግንብ እንዲሰነጠቅ ያደርጋል።

2️⃣ የመሸከም አቅምን ይጨምራል: ቁሳቁሱ ተጠቅጥቆ ሲታሰር የህንፃን ወይም የትራፊክን ክብደት የመሸከም አቅሙ በከፍተኛ ሁኔታ ይጨምራል።

3️⃣ የውኃ ሰርጎ መግባትን ይቀንሳል: በአፈሩ ወይም በድንጋዩ መካከል ያለውን አየር በመጫን ውኃ ሰርጎ እንዳይገባ እና መሰረቱን እንዳያላላ ይከላከላል።

​ሀሳብዎን ኮመንት ላይ ያካፍሉን! 🚜👇

@etconp

Comments

Be the first to add a comment