መልካም ዜና ለእውቀት ፈላጊዊች፦
በመርከዝ ኢብኑ አብ'ባስ ደርሶች የተጀመሩ መሆናቸውን ሳበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው።በመሆኑም ከጥዋት ከ12:00_1:30 ባለው በኡስታዝ ኸድር የተጀመሩ ኪታቦች፡1,አዳቡ ጣሊበል ኢልም
2,ተብሲሩል ኸለፍ፡(ሁለቱም ኮፒ የሚደረጉ ናቸው)

ከስአት ከአሱር በኋላ 10፡45_12፡20 ድረስ
1,መትን አጅሩምያ
2,ሸርሑ ሉምአቱል ኢእቲቃድ(ኢብኑ ኡሰይሚን)

*በሸይኽ አወል የተጀመሩ ደርሶች ረፋድ 2:30_5:30 ድረስ
1,አርበኡነ ነወውያ
2,ሪያዱ ሷሊሒን
3,በይቁኒያ


መርከዝ ኢብኑ አብባስ ኬሚሴ

16 comments

Show 6 more comments
ሰፈሩ የት ነው
link lakulen nw b channelchw nw
ከኢማን የበለጠ ውበት ከሸርክ የበለጠ ወንጀል ዬለም ቅድሜያ ለተውሂድ
የሳአት አቆጣጠሩ በኢቲዮጰያ ነው ወይሰ በዱባይ
ከኢማን የበለጠ ውበት ከሸርክ የበለጠ ወንጀል ዬለም ቅድሜያ ለተውሂድ
ጠይብ
Aselam aleikum endebefitu new lesetochm ale
Abdellah(Abu-Meryem)
Mechenew yemijemirew
Kitabus yet inagegnalen(pdf yelem)
ሪከርድ ይደረግ