قناة رياض الجنة
🌱
{የጀነት ጨፌ}
0:13
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✿
▢ "በእርግጥም የአንድ ባሪያ እግሮች በዚህ ዓለም ላይ ካረፉበት ጊዜ ጀምሮ ወደ ጌታው የሚጓዝ መንገደኛ ነው። የጉዞውም ርዝመት የተወሰነለት ዕድሜው ነው። ዕድሜ የሰው ልጅ
ዋና ካፒታል
ነው፤ እያንዳንዱ እስትንፋስም ወደር የሌለው ዕንቁ ነው። ይህ ዕድሜ ወደ አላህ በሚያቃርብ መልኩ ካልዋለ ግን የዘላለም ደስታ ዕድል ያመልጠዋል።"
🌱
@TewhedandSuna
Comments
Be the first to add a comment