ጓደኞችህን በዚህ ሊትመስ ፔፐር ፈትሻቸው •┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ጥሩ ጓደኛ እሱ ፊት ለፊት ወንጀልን መስራት የሚያፍሩበት ሰው ነው።
መጥፎ ጓደኛ እሱ ፊት ለፊት አምልኮትን ለማድረግ የሚያፍሩበት ሰው ነው።
ይህ ሰዎችን ላንተ መጥፎና ጥሩ ጓደኛ መሆናቸውን የሚለይ ሚዛን ነው።
አንዳንድ ጓደኞችን ኑ እንስገድ ለማለት ይከብድሃል
ይህ ማለት መጥፎ ጓደኛ ነው ማለት ነው።
አንዳንድ ሰዎች ደግሞ፣ “ና፣ ወንጀል እንሥራ” ብትል፣የእሱን ምላሽ ትፈራለህ
ይህ ማለት ጥሩ ጓደኛ ነው ማለት ነው.
🎴🔗 😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢
🤩