🏗️ የትኛው የቦሎኬት አደራደር የተሻለ ነው? 🤔

🌟በግንባታ ሥራ ውስጥ የቦሎኬት አደራደር የግድግዳውን ጥንካሬና ዘላቂነት ለመጠበቅ አስፈላጊ ነው🧱

🔵 A — የቦሎኬት ቋሚ መገጣጠሚያዎች በአንድ መስመር የተደረደሩበት።

🟢 B — የቦሎኬት ቋሚ መገጣጠሚያዎች እየተፈራረቁ የተደረደሩበት።

👷‍♂️ በአጠቃላይ B የተሻለ የቦሎኬት አደራደር ነው! ምክንያቱም የቋሚ መገጣጠሚያዎች መፈራረቅ የግድግዳውን መረጋጋትና የመያዝ ችሎታ ያሻሽላል።

❓ አንተ በሳይት ላይ A ወይስ B ትጠቀማለህ?

👇 መልስህን በኮመንት ላይ ጻፍ!

📌 ለተጨማሪ የግንባታ እውቀትና የሲቪል ምህንድስና ምክሮች ገጻችንን ተከታተል!

@etconp

Comments

Be the first to add a comment