🌧#
የዝናብ እና የንፋስ ወቅት የሚባሉ (ዱዓዎች)1.
ዝናብ ሲዘንብ اللَّهُمَّ صَيِّبًا نَافِعًا
ትርጉም፦ "አላህ ሆይ! ጠቃሚ ዝናብ አድርገው።"
2.
ዝናቡ ሲበረታ اللَّهُمَّ حَوَالَيْنَا وَلَا عَلَيْنَا
ትርጉም፦ "አላህ ሆይ! በዙሪያችን (በሜዳውና በተራራው) አድርገው እንጂ በእኛ ላይ (ጉዳት በሚያደርስ መልኩ) አታድርገው።"
3.
ዝናብ ዘንቦ ሲያበቃ مُطرْنَا بِفَضْلِ اللَّهِ وَرَحْمَتِهِ
ትርጉም፦ "በአላህ ችሮታና እዝነት ዝናብ ዘነበልን።"
4.
ነጎድጓድ ሲሰማ سُبْحانَ الَّذي يُسَبِّحُ الرَّعْدُ بِحَمْدِهِ وَالمَلائِكَةُ مِنْ خيفَتِهِ
ትርጉም፦ "ያ ነጎድጓድ እሱን እያመሰገነ የሚያጠራው፣ መላእክትም ከእርሱ ፍራቻ የተነሳ የሚያጠሩት (ጌታ) ጥራት ይገባው።"
5.
ንፋስ ሲበረታ اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ خَيْرَهَا، وَخَيْرَ مَا فِيهَا، وَخَيْرَ مَا أُرْسِلَتْ بِهِ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّهَا، وَشَرِّ مَا فِيهَا፣ وَشَرِّ مَا أُرْسِلَتْ بِهِ
ትርጉም፦ "አላህ ሆይ! የዚህን ንፋስ መልካም ነገር፣ በውስጡ ያለውን መልካም ነገር እና የተላከበትንም መልካም ነገር እጠይቅሃለሁ። ከክፉው፣ በውስጡ ካለው ክፉ ነገር እና ለክፉ ከተላከበት ነገር ባንተ እጠበቃለሁ።"
🔵 @TewhedandSuna 🌐