👉ስለ ግምታዊ ዋጋ አወጣጥ ማዎቅ ይፈልጋሉ?🏷(Approximate) Bill of Quantity – BOQ
1. የቤቱ መጠን (Basic Data)
ስፋት፡ 6 m × 8 m = 48 m²
ቁመት (Wall height)፡ 3.1 m
የግንባታ አይነት፡ Block work
1ፎቅ (Single storey)
የጣሪያ አይነት፡ ቆርቆሮ (CGI sheet)
2. የብሎኬት መጠን (Block Quantity)
2.1 የውጪ ግድግዳ ርዝመት
Perimeter = 2(6 + 8) = 28 m
2.2 የግድግዳ አካባቢ
28 m × 3.1 m = 86.8 m²
2.3 የብሎኬት ቁጥር
1 m² ≈ 12.5 blocks (40×20 cm block)
86.8 × 12.5 ≈ 1,085 blocks
5% ተጨማሪ (wastage) ≈ 55 blocks
ጠቅላላ ብሎኬት ≈ 1,140 ብሎኬቶች
3. #የብረት (Reinforcement) መጠን (ግምታዊ)
3.1 ኮሎም (Columns)
ቁጥር፡ 9 (ኮርነር + መካከለኛ)
መጠን፡ 20×20 cm
Main bars: 4Ø12
Stirrups: Ø8 @ 20 cm
ጠቅላላ ብረት (Columns) ≈ 280 kg
3.2 ቢም (Ring beam)
ርዝመት = 28 m
4Ø12 main bars
Ø8 stirrups @ 20 cm
ጠቅላላ ብረት (Beam) ≈ 200 kg
3.3 ጠቅላላ የብረት መጠን≈ 480 – 500 kg (0.5 ቶን)
4. የጣሪያ (ቆርቆሮ) መጠን
4.1 የጣሪያ አካባቢ
የቤት አካባቢ = 48 m²
15% slope + overlap
48 × 1.15 ≈ 55 m²
4.2 ቆርቆሮ ብዛት
√ sheet ≈ 2.5 m²
55 ÷ 2.5 ≈ 22 sheets
√ ተጨማሪ (wastage)
ጠቅላላ ≈ 24 ቆርቆሮ
5. አጭር BOQ ማጠቃለያ
ንጥል መጠን ብሎኬት≈ 1,140 pcs
ብረት≈ 500 kg
ቆርቆሮ≈ 24 sheets
የግድግዳ አካባቢ86.8 m²
የጣሪያ አካባቢ=55 m²
🚧የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ
👇https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
@etconp