👉የግንባታ ፌሮ ብረት አስተጣጠፍ (Rebar Bending) Stages ━━━━━━━━━━━━━━
🌟በግንባታ ሳይት የRebar አስተጣጠፍ ሂደት በአጠቃላይ እንዲህ ይከናወናል፦
1. Drawing/Bar Bending Schedule (BBS) ማጥናት
Bar diameter, shape, length, spacing እና quantity ማረጋገጥ።
2. Steel Cutting – መቁረጥ
ብረቱን በBBS መሰረት በትክክለኛው ርዝመት መቁረጥ።
3. Marking – ምልክት ማድረግ
Bend point, hook, crank ወዘተ የሚጀምርበትን ቦታ ማርክ ማድረግ።
4. Bending – ማጠፍ/ማስተጣጠፍ
Bar bending machine ወይም ተገቢውን manual tool በመጠቀም ብረቱን በDrawing/BBS የተጠየቀውን shape ማድረግ።
5. Shape & Dimension Checking – መፈተሽ
Length, angle, hook length, bend diameter እና shape ከBBS ጋር ማነፃፀር።
6 Identification & Bundling – መለየትና ማሰር
የተጠፈውን ብረት በBar Mark/Member መለያ መሰረት ማደራጀት።
7. Storage – በትክክል ማስቀመጥ
ከመሬት ከፍ ብሎ፣ ከጭቃና ከውሃ ተጠብቆ ማስቀመጥ።
8. Fixing/Installation – በStructure ላይ መግጠም
Footing, Column, Beam, Slab ወዘተ ላይ በDrawing መሰረት ማስቀመጥና በBinding Wire ማሰር።
🚥In Short:-
✅Drawing/BBS → Cutting → Marking → Bending → Checking → Bundling → Storage → Fixing
━━━━━━━━━━━━━━
🌟ለተጨማሪ ዓለም አቀፍ እና የሀገር ውስጥ የኮንስትራክሽን መረጃዎች ሌላኛው የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇https://t.me/ETCONp