Federal Government Owned Enterprises_1070_2017.pdf
3 MB
👉የፌደራል መንግስት የልማት ድርጅቶችን የግዥ áŠ áˆáƒá€áˆ መመሪያ (1070/2017)

🚨ገንዘብ ሚኒስቴር በፌደራል መንግስት ባቤትነት የተያዙ የመንግስት የልማት ድርጅቶችን የግዥ  መመሪያ ዛሬ ይፋ አድርጓል።

🚨ይህ የግዥ መመሪያ (1070/2017) ከዚህ ቀደም  የመንግሥት የልማት ድርጅቶች በዳይሬክተሮች ቦርድ በማጸደቅ ሲጠቀሙበት የነበረው የግዥ አፈጻጸም መመሪያ የተለያዩ  ክፍተቶች ያለበት ከመሆኑም በተጨማሪ የተለያየ  ይዘት ያለው በመሆኑ ድርጅቶቹ የተሻሻለ እና ወጥ የሆነ የግዥ አፈጻጸም መመሪያ እንዲኖራቸው ለማድረግ የተዘጋጀ መሆኑን በመግቢያው ላይ ተገልጿል።

🚨በዚህ ዓመት አዲሱ የፌደራል መንግስት áŒá‹Ľ እና ንብረት አስተዳደር አዋጅ 1333/2016 ይፋ ከሆነ በኋላ ይህ የፌደራል ልማት ድርጅቶች የግዥ መመሪያ አዋጁን መሰረት አድርጎ የወጣ ሶስተኛው የግዥ አፈጻጸም መመሪያ ነው።

👆የግዥ መመሪያውን አያይዘንላችኋል!

@etconp

Comments

Be the first to add a comment