👉ስለ ጠጠር (Aggregate) ይህን ያውቃሉ?

🌟​በማንኛውም ግንባታ ውስጥ ከ 60% እስከ 75% የሚሆነውን የኮንክሪት አካል የሚሸፍነው  (ጠጠር እና አሸዋ) መሆኑን ያውቃሉ? ጠጣሩ ለህንጻዎ ጥንካሬ እና ዘላቂነት ዋናው መሠረት ነው!

⬇️​ዋና ዋና የጠጠር ዓይነቶች፡

  1.  ​ደቅቅ ጠጠር (Fine Aggregate)፡ መጠናቸው ከ 4.75 ሚ.ሜ በታች የሆኑ (እንደ አሸዋ ያሉ) ሲሆኑ፤ በትልልቅ ጠጠሮች መካከል ያለውን ክፍተት ይሞላሉ።

   2. ​ግዙፍ ጠጠር (Coarse Aggregate)፡ መጠናቸው ከ 4.75 ሚ.ሜ በላይ የሆኑ ጠጠሮች ሲሆኑ፤ ለኮንክሪት ዋናውን የመሸከም አቅም ይሰጣሉ።

🗂​ጥራት ያለው አግሪጌት መጠቀም ያለው ጥቅም፡-

.​የኮንክሪት የመሸከም አቅምን ይጨምራል።

  . ​ሲሚንቶ ሲደርቅ የሚፈጠርን መሰነጣጠቅ ይከላከላል።

  . ​አላስፈላጊ የሲሚንቶ ብክነትን በመቀነስ ወጪን ይቆጥባል።

🚥​ተመሳሳይ ሙያዊ የሳይት ኢንጂነሪንግ መረጃዎችን ለማግኘት የ YouTube ገጻችንን Subscribe ያድርጉ👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG

@etconp

Comments

Be the first to add a comment