👉Structural Drawing ማንበብና መረዳት

☄Structural Drawing ማለት ሕንፃው የሚሸከመውን load፣ structural members፣ dimensions፣ reinforcement እና connections የሚያሳይ የምህንድስና ስዕል ነው።

🗂Civil ወይ Construction Engineer በጣም በጥልቀት ማወቅ ከሚገባው ክህሎት አንዱ ነው።

🌟Structural Drawing ውስጥ ዋና ዋና ክፍሎች

A. Foundation Plan
የFoundation አይነት፣ መጠን፣ አቀማመጥ እና reinforcement ያሳያል።

ለምሳሌ፦

Isolated Footing
Combined Footing
Strip Footing
Raft Foundation

B. Column Layout
Column የት እንደሚቀመጥ እና መጠኑን ያሳያል።

ለምሳሌ፦

C1 = 300 × 300 mm
ማለት Column C1 300 mm × 300 mm መጠን እንዳለው ነው።

C. Beam Layout

Beam ከColumn ወደ Column የሚዘረጋ የstructural member ነው።

ለምሳሌ፦

B1 = 250 × 450 mm
ይህ 250 mm beam width እና 450 mm overall depth እንዳለው ያሳያል።

D. Slab Reinforcement Drawing
የSlab thickness፣ main reinforcement፣ distribution reinforcement፣ spacing እና bar diameter ያሳያል።

ለምሳሌ፦

Ø12 @ 150 mm c/c
ማለት፦ 12 mm diameter reinforcement bars በ150 mm centre-to-centre spacing እንዲቀመጡ ማለት ነው።

​🌐 ለተጨማሪ መረጃ እና ሌሎች የኮንስትራክሽን ዘርፍ ዜናዎች የ YouTube ገፃችን ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
‎
‎@etconp

Comments

Be the first to add a comment