🍃🕯 ˓٭˛ ،
🌸🔭 የሙሐረም ወር ትሩፋቶች 🌱 በውስጡ ያለው ፆም ከመረዷን ቦሀላ ተወዳጁ ነው።
🌱 ከተከበሩ አራቱ ወራቶች አንዱ ነው።
🌱 የሂጅራ ወራት አቆጣጠር የመጀመሪያው እንዲሆን ሶሀቦች በዑመር ረዲየሏሁን አንሁ የኺላፋ ዘመን ተስማምተዋል
🌱 በውስጡ የዓሹራ ፆም አለበት። እሱም የአመት ወንጀልን እንደሚያስምር የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ተናግረዋል።
🌱 …................
🎙 በሸይኽ ሷሊሕ አልፈውዛን
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤
@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 🌱] ❞
˓٭˛✿
🌹🍃