የቦሌ ክ/ከተማ የሕግ ስርፀትና ምክር መስጠት ዳይሬክቶሬት
ተርን ኦቨር ታክስ turnover tax (T.O.T)፡-
በንግድ ግንኙነት ዉስጥ ፍትሃዊነትን ለማስፈን ተጨማሪ እሴት ታክስ (value-added tax) ታክስ የሚከፈልበት አመታዊ ግብይት ከ500 ሺ ብር በላይ በመሆኑ በዚህ ግብር ያልተመዘገቡ ሰዎች ግዴታቸዉን እንዲወጡ እና የታክስ ሥርዓቱን ሽፋን የተሟላ ለማድረግ በተርን ኦቨር ታክስ አዋጅ በተቀመጠዉ ተመን መሰረት በማስተካከያነት እንዲከፍሉ ይደረጋል፡፡
ህድአት
መስከረም/2014 ዓ.ም
Comments
Be the first to add a comment