👉9ኛው ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ተበሰረ — 127 ፕሎቶች ለጨረታ ቀረቡ!

🏛​የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ 127 ፕሎቶችን በስምንት ክፍለ ከተሞች ለሊዝ ጨረታ ማዘጋጀቱን አበሰረ።

🗂​ሂደቱ ሙሉ በሙሉ በዲጂታል/ኦንላይን የሚከናወን ሲሆን፣ ዋና ዋና መረጃዎች የሚከተሉት ናቸው።

​🔹 አገልግሎት፡ ለንግድና ለመኖሪያ

🔹 ቦታዎች የሚገኙባቸው ክፍለ ከተሞች

🔑ቦሌ፣ የካ፣ አራዳ፣ ለሚኩራ፣ ጉለሌ፣ ኮልፌ ቀራንዮ፣ አቃቂ ቃሊቲ እና አዲስ ከተማ

​📅 የሰነድ ሽያጭ ጊዜ

🌎ከጥቅምት 30 እስከ ህዳር 11 ቀን 2019 ዓ.ም (ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ ቀኑ 9:00 ሰዓት)

​💻 የሰነድ መግዣ ዌብሳይት👇

addislandfarm.gov.et/land-auction

@etconp

Comments

Be the first to add a comment