⛈ዝናብ ሲዘንብ❗️💧 كان النبي ﷺ إذا أمطرت السماء يقول: (
اللهم صَيِّبًا نافِعًا). رواه البخاري
أي: مطرًا نافعًا للعبادِ والبلادِ، ليس مطرَ عذابٍ أو هدمٍ أو غرقٍ.
ነቢዩ {ﷺ} ዝናብ በሚዘንብበት ጊዜ እንዲህ ብለው ዱዓ ያደርጉ ነበር፦“አሏህ ሆይ! ጠቃሚ ዝናብ አድርገው።”
የሐዲስ ማብራሪያ
👇شرح حديث
https://t.co/Y2JfTSUY9b💡 وكان ﷺ
يكشف الثوب عن جَسَدِه حتى يُصيِبَه مِن المطَر ويقول ﷺ: (لأنَّه حَدِيثُ عَهْدٍ بِرَبِّهِ تَعالى). رواه مسلم
أي: قَريبُ العَهْد بِخَلْقِ الله تعالى له فيُتَبَرَّك به.
አነስ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ ይላሉ፦
ከመልክተኛው {ﷺ} ጋር ሳለን ዝናብ ዘነበ። መልክተኛውም {ﷺ} አናታቸው ላይ የነበረውን ልብስ ገፈው ጭንቅላታቸውን ዝናብ አስመቱ። እኛም ፦"አንቱ የአላህ መልክተኛ ለምን እንዲህ አደረጉ?" ብለን ጠየቅናቸው።
እሳቸውም ፦"ከጌታዬ ዘንድ(ከምድር ቁሳዊ ከሆኑ ነገሮች ሳይቀላቀል) የወረደ አዲስ ፍጥረት ነው።" በማለት መለሱላቸው ።
የሐዲስ ማብራሪያ
👇شرح حديث
https://t.co/8pfhCy19Bs🌴 وإذا اشتد المطر قال ﷺ: (
اللهم حَوَالَيْنَا، ولا عَلَيْنَا، اللهم على الآكامِ، والجِبالِ، والآجامِ، والظِّرابِ، والأَودِيَة، ومَنابِت الشَّجَر). رواه البخاري
ዝናቡም ከበረታ ነብዩ {ﷺ} እንዲህ ይላሉ፡- " አላህ ሆይ በዙሪያችን እንጂ በእኛ ላይ አይደለም አላህ ሆይ በኮረብታዎች፣ በተራሮች፣ ቁጥቋጦዎች፣ ሸለቆዎች፣ ዛፎች በሚበቅሉበት ቦታ ላይ አድርገው ።"
የሐዲስ ማብራሪያ
👇شرح حديث
https://t.co/IJzCoizKYn📌 وبعد المطر يقول ﷺ: (
مُطِرْنا بفَضلِ اللهِ ورَحمَتِه). رواه البخاري ومسلم
ከዝናብ በኋላ ነብዩ {ﷺ} እንዲህ ይላሉ፡- “ በአላህ ችሮታና እዝነት ዘነበልን ።
የሐዲስ ማብራሪያ
👇شرح حديث
https://t.co/WNS46mF3Hw⏺ ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢