• قَال ابنُ القَيم رَحِمَهُ اللَّه : -
«اللسان يُطلِعُ ما في القلب، شاء صاحبه أم أبى».
-
الدَّاءُ وَالدَّوَاء صـ ٣٦٤.📚•
ኢብን አል-ቀይም (
አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል፦
«ምላስ ባለቤቱ ቢፈልግም ባይፈልግም
በልብ ውስጥ ያለውን ነገር
አውጥቶ ያሳያል።»
ምንጭ፦ አዳኡ ወደዋእ፣ ገጽ 364።
📚🌱 @TewhedandSuna