👉ስለ C-40 ኮንክሪት ትንሽ እንበላቹ

🔆Grade 40 (M40 / C40) ኮንክሪት High-Strength Concrete ስለሆነ በተለመደው የቁጥር ስብጥር (Nominal Mix) አይዘጋጅም፤ በላቦራቶሪ ጥናትና በክብደት መለኪያ (Mix Design) ነው የሚዘጋጀው።

🌟​ሆኖም ግን ለአጠቃላይ መነሻና ለግምት የሚሆኑ መደበኛ ስብጥሮች (Nominal Mix Ratios) የሚከተሉት ናቸው፡

​1. የቁጥር ስብጥር (Nominal Mix Ratio) ​ስብጥር (Cement : Sand : Aggregate): 1 : 1 : 2 ወይም 1 : 1.5 : 2.5
​የውሃ መጠን (Water-Cement Ratio): 0.35 - 0.40
​ጠቅላላ ድምር (Total Proportion): 4` እስከ 5 ክፍሎች (1 ሲሚንቶ + 1 አሸዋ + 2 ጠጠር)

​2. ለ1 cubic meter የሚሆን የቁሳቁስ መጠን (Design Mix Estimate)

​በግንባታ ቦታ ላይ በክብደት ወይም በጆንያ ሲሰላ፡ ​ሲሚንቶ (Cement): 400 - 450 kg (~8 - 9 ጆንያ)
​አሸዋ (Fine Aggregate): 600 - 700 kg
​ጠጠር (Coarse Aggregate): 1100 - 1200 kg
​ውሃ (Water): 160 - 180 ሊትር
​አድሚክስቸር (Plasticizer): ጥንካሬውን ለመጨመርና የውሃ መጠን ለመቀነስ ያገለግላል።

⏺​ማሳሰቢያ: Grade 40 ኮንክሪት ለትላልቅ ህንፃዎች፣ ድልድዮችና ከፍተኛ ሸክም ለሚሸከሙ ምሰሶዎች (Columns/Beams) የሚውል በመሆኑ፣ እንደተጠቀመው አሸዋና ጠጠር ዓይነት በላቦራቶሪ (Concrete Mix Design) አሰራር መፈተን አለበት።

🏛በነገራችን ላይ ሙሉ የ Quantity Surveying Full Course በቅናሽ ዋጋ በ ኦንላይን መማር ለምትፈልጉ 👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a5e233a9c5e0_etconp

Comments

Be the first to add a comment