⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

🔹 የዘንድሮ ወርቃማዎቹ የዙል-ሒጃ የመጀመሪያ ቀናት መቼ ይጀምራሉ ❔

የዓረፋ ቀን መች ነው
❔

የዒድ አል አድሃ በዓል መች ነው
❔


👆👆የነዚህን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ዕለተ ማክሰኞ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ግንቦት 19, 2017 E.C. ፣ በኢስላማዊ ካላንደር (በሂጅሪያ) አቆጣጠር ደግሞ ዙል-ቂዕዳህ 29, 1446 H.C. ፣ በፈረንጆቹ May 27, 🤩 G.C. በምትታየው ጨረቃ ይወሰናል።

⚡️የዙል-ቀዕዳህ ወር በ29 ቀናት ከተጠናቀቀ ረቡዕ ግንቦት 20, 2017 ይጀመራሉ። የዙል-ቀዕዳህ ጨረቃ 30 ከሞላች ግን ወርቃማዎቹ የዙል-ሒጃ 10 ቀናት ሐሙስ 21, 2017 E.C. ይጀመራሉ። በኸይር ለማሳለፍ ከወዲሁ ዝግጁ ሁኑ።



🌟🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢🔤
🤩

Comments

Be the first to add a comment