Ethio Construction Engineering
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ምረቃ ዋዜማ—ጉባ
ህዳሴ:- የኢትዮጵያውያን አንድነት ሃውልት፣ የፅናት ምልክት፣ የኢትዮጵያ የማንሰራራት ብስራት ነው!
የዚህን ዘመን አድዋ በደሙ፣ በላቡ፣ እና በውሃው በአንድነት ሆኖ የከተበ ትውልድ አካል መሆን ያኮራል።
የኢትዮጵያ ከፍታ አይቀሬ ነው!
@etconp
Comments
Be the first to add a comment