قناة رياض الجنة
🌱
{የጀነት ጨፌ}
🪴
“መዓዛ የሌላቸው ውብ አበቦች እንዳሉት ሁሉ… እድል የሌላቸው ውብ እንስቶችም አሉ”
ታውቂያለሽ?
ቆንጆ ስለሆንሽ ሁሌም መልካም ሰው ላያጋጥምሽ ይችላል… አንዳንዴ ውብ አበቦች መርዘኛ እጆች ላይ ያርፋሉ።
ምናልባት ደግሞ በነዚያ ውብ አበቦች የተማረከ ሁሉ የራሱ ለማድረግ አበባውን መቀንጠሱ አይቀርም… መዓዛው ካልተመቸው ደግሞ ወድያውኑ ይጥለዋል ፤ እናም ቆንጆ ሆኖ መጣል ምን ማለት ነው? ልትዪኝ ትችያለሽ…
ነገር ግን በተቃራኒው ደግሞ መልክ እንደተመልካቹ ቢሆንም ቆንጆ የማይባሉ ሰዎች ከመልካም እድል ጋር ይኖራሉ።
ምክኒያቱም ምን መሰለሽ?
ለመልካቸው ብቻ ስላልተፈለጉ… ምናልባትም ለመልካም መዓዛ… ምናልባትም ለአኽላቅ ስለተመረጡ!!
እናም እህቴ የወደ ፊት እጣ ፈንታሽን ከቁንጅናሽ ጋር ሳይሆን ከጥሩ ስነ-ምግባርሽም ጋር አመዛዝኚው
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤
@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ
🌱
] ❞•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
Comments
Be the first to add a comment