👉በአዲስ አበባ ከ90 ሺሕ በላይ ይዞታዎች የአስተዳደር ችግር መፈታቱ ተነገረ áŠĽáŠ•á‹˛áˆáˆ ከ5.7 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡ ተገልጿል

በ2018 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ ከ90 ሺሕ በላይ ይዞታዎች የመልካም አስተዳደር ችግር ተፈቶ ወደ ልማት እንዲገቡ መደረጉን፣ የአስተዳደሩ ፕላንና ልማት ቢሮ ገለጸ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸሙ የልማት ተነሺዎችን በተመለከተ 5,160፣ የመዋቅራዊ ፕላን ጥናት ማሻሻያ 2,171፣ ከአካባቢ ልማት ጥናትና ከኮሪደር ልማት ጋር ለተገናኙ 256፣ ከውስጥ ለውስጥ መንገድ ጋር ለተነሱ 9,090፣ የጨረታ ቦታዎች 896፣ በምደባ የተላለፉ 96 እና 29 የአክሲዮን ማኅበር ቦታዎችን ጨምሮ በአጠቃላይ 93,641 ይዞታዎች ናቸው ተብለዋል።

Via የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ

@etconp

Comments

Be the first to add a comment